በኢትዮጵያ ፊደላት የሚሰሩ መተግበሪያ Ethiopic Apps Presented by Fesseha Atlaw Foundation
Effortlessly Explore and stay connected with our cutting-edge mobile and Web-based Ethiopic apps.
Signed in as:
filler@godaddy.com
Effortlessly Explore and stay connected with our cutting-edge mobile and Web-based Ethiopic apps.
የኢትዮጵያ ፊደሎች እና ኮምፒውተር አስተዋፅዖ
የኢትዮጵያ ፊደሎች ከኮምፒውተሮች ተዋወቁ
የኢትዮጵያ ፊደሎች መፕ የሽልማት ዝግጅት
ሀገራዊ ቋንቋዎቻችንና ቴክኖሎጂ
An APP for the Blind Amharic Readers
ተራኪ መፕ (Ethiopic App 2022 contestant)
ዓላማው ፡
በእጅ ስልክ ወይንም በሌሎች የኮምፒውተር ዓይነቶች የሚሰሩ መተግበሪያዎችን በኢትዮጵያ ቋንቋ ፊደላት (ኢትዮፒክ) ለሰሩ ፈጣሪዎች በየዓመቱ የገንዘብ ሽልማት ለመስጠት ነው።
ግቡ
የተሰሩት መተግበሪያዎች በኢትዮጵያ ለግለሰቦችም እንዲሁም ለማኅበረሰቡ የሚጠቅሙና ላሉ አንዳንድ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጡ ወይንም የኢትዮጵያን ባህልና ቅርስ የሚያጎለብቱና ከቴክኖሎጂ ጋር የሚያዛምዱ ሆነው የተሰሩ ።
አስፈላጊ መስፈርቶች ፡
* የኢትዮጵያን ፊደላት ከ60% በላይ የሚጠቀሙ
* ለማንኛውም ተጠቃሚ በተለይም እንግሊዝኛ ለማ

* ለማንኛውም ተጠቃሚ በተለይም እንግሊዝኛ ለማያነቡ አዛውንቶች በቀላሉና (ከተሸጠ ፤ በአነስተኛ ዋጋ) መጠቀም የሚያስችሉ
* በተለያዩ የኮምፒውተር ዓይነቶችና ሶፍትዌር ላይ የሚሰሩ (ለምሳሌ አፕል ፤ አንድሮይድ፤ ዊንዶውስ )
All users of Ethiopic Script Will benefit from this collection of Apps
የኢትዮጵያ ፊደላት ተጠቃሚዎች ሁሉ እዚህ ላይ ባቀረብናቸውን የተለያዩ መተግበሪያዎች መገልገል ይችላሉ ።
ሀ) በኢትዮጵያ ቋንቋዎች የኮምፒውተር መተግበሪያዎች ለሚፈጥሩ ወይም ለሚያሻሽሉ ግለ ሰቦች ወይንም ቡድኖች በየአዓመቱ ውድድር በማዘጋጅት የጥሬ ገንዘብ ሽልማት መስጠት ለ) "የእንድርያስ ፍሥሓ አጥላው ሶፍትዌር ኢንጅኔሪንግ ግራንት “ በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የምርምር ድጋፍና ነጻ ትምህርት
All users of Ethiopic Script Will benefit from this collection of Apps
የኢትዮጵያ ፊደላት ተጠቃሚዎች ሁሉ እዚህ ላይ ባቀረብናቸውን የተለያዩ መተግበሪያዎች መገልገል ይችላሉ ።
ሀ) በኢትዮጵያ ቋንቋዎች የኮምፒውተር መተግበሪያዎች ለሚፈጥሩ ወይም ለሚያሻሽሉ ግለ ሰቦች ወይንም ቡድኖች በየአዓመቱ ውድድር በማዘጋጅት የጥሬ ገንዘብ ሽልማት መስጠት ለ) "የእንድርያስ ፍሥሓ አጥላው ሶፍትዌር ኢንጅኔሪንግ ግራንት “ በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የምርምር ድጋፍና ነጻ ትምህርት እድል መስጠት።ምርምሩ ለኢትዮጵያ ያሉ የተለያዩ አስቸጋሪ ሁኔታዎች (ለምሳሌ ስለ ፤ ህክምና ፤ እርሻ ፤ ፤ አስተዳደር ፤ የማስተማሪያ ፤ ገንዘብ አያያዝ ፤ የመብራት ኃይል ማፍለቅና ማከፋፈልና አቆጣጠብ ) በኮምፒውተር ቴክኖሎጂ የተደገፈ ዘላቂ መፍትሄ ለማስገኝት ዘላቂ ውጤትን ያመጣሉ ተብለው ሙያውን በሚረዱት አስተማሪዎች ወይንም ሌሎች የሚደገፉ ምርምሮችን የአንድ ጊዜ ግራንት ወይንም የትምህርት ስኮላርሺፕ መስጠት ።
የኢትዮፒክ መፕ ውድድር ዝግጅት
ኢንጂኔር ተረፈ የራስ ወርቅ ፤ እውነተኛ ፈር ቀዳጅ
Ethiopic App contest 2022 EVENT
Engineer Terefe RasWork
A True Pioneer
Have a question or a story to share? Send us a message and we'll get back to you soon.
San Francisco County, California, United States
Open today | 09:00 am – 05:00 pm |
Copyright © 2024 Ethiopic Apps - All Rights Reserved.